in

በአገር አቀፉ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና አራት የትምህርት አይነቶች መሠረቃቸው ታወቀ

[ad_1]





ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በ2013/2014 ፈተና አራት የትምህርት አይነቶች ተሠርቀው መሠራታቸው መለየቱ ለblue24 የተሰኘው ሚዲያ ከምንጮቹ አረጋግጫለሁ ብሏል።

ትምህርት ሚኒስቴር የሲቪክስ ትምህርት መሠረቁን በማመን የሠረዘው ቢሆንም በማጣራት ሒደት ተጨማሪ ሶስት ትምህርቶች ማለትም ባዮሎጂ ፣ ታሪክ እና ኬሚስትሪ ትምህርቶች ፈተናቸው ወጥቶ በመሠራቱ የተጋነነ ውጤት ተመዝግቦባቸዋል።

የአማራ ክልል በከረመበት ጦርነት የተነሳ ሙሉ ክልሉ የጦርነቱ ጫና ውስጥ የከረመ በመሆኑ የመቁረጫ ነጥብ አስተያየት እንዲደረግ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ጥያቄ ማቅረቡን የታወሳል።






[ad_2]

Source link

What do you think?

Aggregated by Ethiopian News Digest

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

GIPHY App Key not set. Please check settings

Richard Pankhurst, Renowned Scholar of Ethiopian Studies, Dies At 90

Richard Pankhurst: A Ruthless Taskmaster